ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ

ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ፤ ክፍልኒ ቁመተ ድንግል
ድንግል ሆይ "እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥ ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ" ከተባሉት ጋር መቆምን አድይኝ
ወርሓ ትጽጌ · ራእ. 7:14
← esubalew.dev