ስብሐት ለአብ ለአኃዜ

ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም፤ ስብሐት ለወልድ ለገባሬ ኲሉ ዓለም፤ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት
ምስጋና ለአብ ይገባል ዓለምን ኹሉ ለያዘ፤ ምስጋና ለወልድ ይገባል ዓለምን ኹሉ ለፈጠረ፤ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ይገባል በየዓመቱ ክረምትን ለሚከፍት (ለሚያገባ)።
← esubalew.dev