ወረብ ዘቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ - ሐዋርያተ ሰላም

ሐዋርያተ ሰላም ብርሃናተ ዓለም ሐዋርያተ ሰላም ብርሃናተ ዓለም አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም
ወረብ ዘቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
← esubalew.dev