አፉሁ ለጻድቅ ይትሜሀር ጥበበ

መዝሙረ ዳዊት 36፴፮30

አፉሁ ለጻድቅ ይትሜሀር ጥበበ። ወልሳኑ ይነብብ ጽድቀ። ሕገ አምላኩ ውስተ ልቡ።

ትርጉም

የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል። አንደበቱም ፍርድ ይናገራል። የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው።
← ምስባክ