Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
አግረረ ለነ አሕዛበ ወሕዝበ ታሕተ እገሪነ።
መዝሙረ ዳዊት
46
፵፮
ቁ
3
፫
አግረረ ለነ አሕዛበ ወሕዝበ ታሕተ እገሪነ።
ወኀረየነ ሎቱ ለርስቱ።
ሥኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ።
ትርጉም
አሕዛብን ከእኛ በታች ፤ ወገኖችንም ከእግራችን
በታች አስገዛልን። ለርስቱ እኛን መረጠን።
የወደደውን የያዕቆብ ውበት።
← ምስባክ