አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ።

መዝሙረ ዳዊት 35

አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ። ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ። ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ።

ትርጉም

እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም። እግዚአብሔር ግን ደግፎኛልና ነቃሁ። ከሚከብቡኝም ሕዝብ ብዛት አልፈራም።
← ምስባክ