Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
አንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኅ።
መዝሙረ ዳዊት
73
፸፫
፥
16
፲፮
አንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኀ።
ወአንተ ገበርከ አድባረ ወምድረ ኵሎ።
ክረምተ ወሐጋየ ዘአንተ ፈጠርከ።
ትርጉም
ፀሐዩንና ጨረቃውን አንተ አዘጋጀህ።
የምድርንም ዳርቻ ሁሉ አንተ ሠራህ።
በጋንም ክረምትንም አንተ ፈጠርክ።
← ምስባክ