ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ።

መዝሙረ ዳዊት 46፵፮5

ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ። ወእግዚእነ በቃለ ቀርን። ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ።

ትርጉም

እግዚአብሔር በእልልታ ጌታችን በመለከት ድምፅ ዐረገ። ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ።
← ምስባክ