Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
አርውዮ ለትለሚሃ።
መዝሙረ ዳዊት
64
፷፬
፥
10
፲
አረውዮ ለትለሚሃ።
ወአሥምሮ ለማዕረራ።
ወበነጠብጣብከ ትበቍል ተፈሢሐ።
ትርጉም
ትልምዋን ታረካለህ። ቦይዋንም ታስተካክላለህ።
በነጠብጣብህ ታለሰልሳታለህ።
← ምስባክ