Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ዐፀደ ወይን አፍለስከ እምግብፅ።
መዝሙረ ዳዊት
79
፸፱
፥
8
፰
ዐፀደ ወይን አፍለስከ እምግብፅ።
ሰደድከ አሕዛብ ወተከልከ ኪያሃ።
ወፄሕከ ፍኖተ ቅድሜሃ።
ትርጉም
ከግብጽ የወይን ግንድ አፍልሰህ አመጣህ። አሕዛብን
አባረርክ ፤ እርሷንም ተከልክ። በፊቷም መንገድን
አዘጋጀህ።
← ምስባክ