ዓይነ ኵሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ

መዝሙረ ዳዊት 144፻፵፬15፲፭

ዓይነ ኵሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ። አንተ ትሁቦሙ ሲሳዮሙ በጊዜሁ። ትሰፍሕ የማነከ ወታጸግብ ለኵሉ እንሰሳ ዘበሥርዓትከ።

ትርጉም

የሁሉ ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል። አንተ ምግባቸውን በጊዜው ትሰጣቸዋለህ። አንተ እጅህን ዘርግተህ ሕይወት ላለውም ሁሉ መልካም ታጠግባለህ።
← ምስባክ