Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
በልዑ ወጸግቡ ጥቀ።
መዝሙረ ዳዊት
77
፸፯
፥
29
፳፱
በልዑ ወጸግቡ ጥቀ።
ወወሀቦሙ ለፍትወቶሙ።
ወኢያኅጥኦሙ እምዘፈቀዱ።
ትርጉም
በሉ እጅግም ጠገቡ። ምኞታቸውንም ሰጣቸው።
ከወደዱትም አላሳጣቸውም።
← ምስባክ