ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ

መዝሙረ ዳዊት 93፺፫12፲፪

ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ። ወዘመሀርኮ ሕገከ። ከመ ይትገኀሥ እመዋዕለ እኩያት።

ትርጉም

ከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ ፤ አቤቱ አንተ የገሠጽኸው ሰው ምስጉን ነው።
← ምስባክ