Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እበውእ ቤተከ ምስለ መባእየ
መዝሙረ ዳዊት
65
፷፭
፥
13
፲፫
እበውእ ቤተከ ምስለ መባእየ።
ወእሁብ ብፅዐትየ ዘነበብኩ በአፉየ።
ዘዕቤ በከናፍርየ አመ ምንዳቤየ።
ትርጉም
ከሚቃጠል መሥዋዕት ጋራ ወደ ቤትህ እገባለሁ ፤
በመከራዬ ጊዜ በአፌ የተናገርሁትን ፥
ከንፈሮቼም ያሉትን ስእለቴን ለአንተ እፈጽማለሁ።
← ምስባክ