Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ።
መዝሙረ ዳዊት
117
፻፲፯
፥
27
፳፯
እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ።
ግብሩ በዓለ በትፍሥሕት በኀበ እለ ያስተሐምምዎ።
እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ።
ትርጉም
እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን። እስከ
መሠውያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋእት
በገመድ አሠሩት።
← ምስባክ