Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እግዚአብሔር ስቡሕ በምክረ ቅዱሳን።
መዝሙረ ዳዊት
88
፹፰
፥
7
፯
እግዚአብሔር ስቡሕ በምክረ ቅዱሳን።
ዐቢይ ወግሩም ዲበ ኵሎሙ እለ ዐውዱ።
እግዚኦ አምላከ ኃያላን መኑ ከማከ።
ትርጉም
በቅዱሳን ምክር እግዚአብሔር ክቡር ነው።
በዙሪያውም ባሉ ሁሉ ላይ ታላቅና ጉሩም ነው።
አቤቱ የሠራዊት አምላክ እንዳንተ ያለ ማነው።
← ምስባክ