እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ።

መዝሙረ ዳዊት 403

እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ። ወይመይጥ ሎቱ ኵሎ ምስካቢሁ እምደዌሁ። አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ።

ትርጉም

እግዚአብሔር በደዌ አልጋ ሳለ ይርዳዋል። መኝታውንም በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል። እኔንም አቤቱ ማረኝ እልሃለሁ።
← ምስባክ