Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እግዚኦ በኃይልከ ይትፌሣሕ ንጉሥ
መዝሙረ ዳዊት
20
፳
፥
1
፩
እግዚኦ በኃይልከ ይትፌሣሕ ንጉሥ።
ወብዙኃ ይትሐሠይ በአድኅኖትከ።
ፍትወተ ነፍሱ ወሀብኮ።
ትርጉም
አቤቱ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል። በማዳንህ እጅግ
ሐሤትን ያደርጋል። የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው።
← ምስባክ