እግዚኦ ኵነኔከ ሀቦ ለንጉሥ

መዝሙረ ዳዊት 71፸፩1

እግዚኦ ኵነኔከ ሀቦ ለንጉሥ። ወጽድቀከኒ ለወልደ ንጉሥ። ከመ ይኰንኖሙ ለሕዝብከ በጽድቅ።

ትርጉም

አቤቱ ፍርድህን ለንጉሥ ስጥ። ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ ፤ ሕዝብህንም በጽድቅ ችግረኞችህንም በፍርድ ይዳኝ ዘንድ።
← ምስባክ