Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ።
መዝሙረ ዳዊት
8
፰
፥
22
፳፪
እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ።
በእንተ ጸላዒ።
ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ።
ትርጉም
ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን።
አዘግጀህ ስለ ጠላትህ።
ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።
← ምስባክ