Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኵሎ አሚረ
እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኵሎ አሚረ።
ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ።
ንቃሕ እግዚኦ ለምንት ትነውም።
ትርጉም
ስለ አንተ ሁልጊዜ ተገድለናል። እንደሚታረዱም
በጎች ሆነናል ፤ አቤቱ ንቃ ለምንስ ትተኛለህ?
← ምስባክ