እስመ ኀቤከ እጼሊ እግዚኦ

መዝሙረ ዳዊት 52

እስመ ኀቤከ እጼሊ እግዚኦ። በጽባሕ ስምዐኒ ቃልየ። በጽባሕ እቀውም ቅድሜከ ወአስተርኢ ለከ።

ትርጉም

አቤቱ ወደ አንተ እጸልያለሁና በማለዳ ድምፄን ስማ። በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ ፤ እጠብቃለሁም።
← ምስባክ