እስመ ሐረያ እግዚአብሔር

መዝሙረ ዳዊት 131፻፴፩13፲፫

እስመ ኀረያ እግዚአብሔር ለጽዮን። ወአብደራ ከመ ትኩኖ ማኅደሮ። ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም።

ትርጉም

እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታልና ፤ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወዷታልና ፤ እንዲህ ብሎ ይህች ለዘላለም ማረፊያየ ናት።
← ምስባክ