እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ።

መዝሙረ ዳዊት 83፹፫6

እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ። ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል። ወያሰተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን።

ትርጉም

የሕግ መምህር በረከተን ይሰጣልና ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳል። የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።
← ምስባክ