Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ።
መዝሙረ ዳዊት
68
፷፰
፥
9
፱
እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ።
ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ።
ወቀፃዕክዋ በጾም ለነፍስየ።
ትርጉም
የቤትህ ቅናት በልቶኛል። የሚሰድቡህም ስድብ
በላዬ ላይ ወድቋልና። ነፍሴን በጾም አስመረርኋት።
← ምስባክ