Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እስመ ሰበረ ኖኃተ ብርት።
መዝሙረ ዳዊት
106
፻፮
፥
16
፲፮
እስመ ሰበረ ኖኃተ ብርት።
ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘሐፂን።
ወተወክፎሙ እምፍኖተ ጌጋዮሙ።
ትርጉም
የነሐሱን ደጆች ሰብሯልና።
የብረት ቁልፎችንም ቀጠቀጠ።
ከስሕተታቸውም መለሳቸው።
← ምስባክ