ፈኑ እዴከ እምዓርያም።

መዝሙረ ዳዊት 143፻፵፫7

ፈኑ እዴከ እምአርያም። አድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅ። ወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር።

ትርጉም

እጅህን ከአርያም ላክ ፤ አድነኝም። ከብዙ ውኆች ከባዕድ ልጆች እጅ አስጥለኝ።
← ምስባክ