ግበሩ በዓለ በትሥፍሕት በኀበ እለያተሐምምዎ።

መዝሙረ ዳዊት 117፻፲፯27፳፯

ግበሩ በዓለ በትሥፍሕት በኀበ እለያተሐምምዎ። እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ። አምላኪየ አንተ እገኒ ለከ።

ትርጉም

እስከ መሠዊያ ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ አሠሩት። አንተ አምላኬ ነህ ፤ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ።
← ምስባክ