Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ።
መዝሙረ ዳዊት
16
፲፮
፥
3
፫
ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ።
አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመጻ በላዕሌየ።
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ ዕጓለ እመሕያው።
ትርጉም
ልቤን ፈተንኸው ፤ በሌሊትም ጐበኘኸኝ።
ፈተንኸኝ፤ ምንም አላገኘህብኝም።
የሰውን ሥራ አንደበቴ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው።
← ምስባክ