Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ኢትግፈኒ እምቅድመ ገጽከ።
መዝሙረ ዳዊት
50
፶
፥
11
፲፩
ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ።
ወመንፈስከ ቅዱስ ኢታውፅእ እምላዕሌየ።
ዕሥየኒ ፍሥሓ ወአድኅኖተከ።
ትርጉም
ከፊትህ አትጣለኝ። ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ
ላይ አትውሰድብኝ። የማዳንህን ደስታ ስጠኝ።
← ምስባክ