ኢትዝክር ብነ አበሳነ ዘትካት።

መዝሙረ ዳዊት 78፸፰8

ኢትዝክር ለነ አበሳነ ዘትካት። ፍጡነ ይርከበነ ሣህልከ እግዚኦ። እስመ ተመንደብነ ፈድፋደ።

ትርጉም

የቀደመውን በደላችንን አታስብብን። አቤቱ ምሕረትህ ፈጥኖ ያግኘን። እጅግ መከራ ጸንቶብናልና።
← ምስባክ