Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ከመ እንግር ፈቀደከ መከርኵ አምላኪየ።
መዝሙረ ዳዊት
39
፴፱
፥
8
፰
ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ።
ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ።
ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ።
ትርጉም
አምላኬ ሆይ፥ፈቃድህን ለማድረግ ወደድኩ።
ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው። በታላቅ ጉባኤ ጽድቅህን
አወራለሁ።
← ምስባክ