ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር

መዝሙረ ዳዊት 67፷፯13፲፫

ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር። ወገበዋቲሃኒ በኀመልማለ ወርቅ ። አመ አዘዘ ሰማያዊ ንጉሥ ላዕሌሃ።

ትርጉም

ከብር እንደ ተሠሩ እንደ ርግብ ክንፎች በቅጠልያ ፤ ወርቅም እንደ ተለበጡ ላባዎቿ ትሆናላችሁ ፤ ሰማያዊ ንጉሥ በላይዋ ባዘዘ ጊዜ።
← ምስባክ