ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ።

መዝሙረ ዳዊት 5010

ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ። መንፈሰ ርቱዐ ሐድስ ውስተ ከርሥየ። ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ።

ትርጉም

አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ። የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ። ከፊትህ አትጣለኝ።
← ምስባክ