ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ

መዝሙረ ዳዊት 66፷፮6

ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ። ወይባርከነ እግዚአብሔር አምላክነ። ወይባርከነ እግዚአብሔር።

ትርጉም

ምድር ፍሬዋን ሰጠች። እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል። እግዚአብሔር ይባርከናል።
← ምስባክ