ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ።

መዝሙረ ዳዊት 131፻፴፩6

ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ። ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም። ንበውእ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ ለእግዚአብሔር።

ትርጉም

እነሆ በኤፍራታ ሰማነው። በዱር ውስጥም አገኘነው። ወደማደሪያዎቹም እንገባለን።
← ምስባክ