Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ነገሥተ ተርሴስ
መዝሙረ ዳዊት
71
፸፩
፥
10
፲
-
11
፲፩
ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ያበውኡ።
ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ።
ወይሰግዱ ሎቱ ኵሎሙ ነገሥተ ምድር።
ትርጉም
የተርሴስና የደሴቶች ነግሥታት ስጦታን ያመጣሉ።
የዐርብና የሳባ ነገሥታት እጅ መንሻን ያቀርባሉ።
የምድር ነገሥታት ሁሉ ይሰግዱለታል።
← ምስባክ