Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ።
መዝሙረ ዳዊት
80
፹
፥
3
፫
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ።
በዕምርት ዕለት በዓልነ።
እስመ ሥርዓቱ ለእሥራኤል ውእቱ።
ትርጉም
በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን
ንፉ ፤ ለእሥራኤል ሥርዓቱ ነውና።
← ምስባክ