Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል አጽምዕ
መዝሙረ ዳዊት
79
፸፱
፥
1
፩
ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል አጽምዕ።
ዘይርዕዮሙ ከመ አባግዐ ዮሴፍ።
ዘይነብር ላዕለ ኪሩቤል አስተርአየ።
ትርጉም
የእስራኤል ጠባቂ ሆይ አድምጥ።
ዮሴፍን እንደመንጋ የምታሰማራ።
በኪሩቤል ላይ የምትቀመጠው ተገለጥ።
← ምስባክ