Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ዖፍኒ ረከበት ላቲ ቤተ።
መዝሙረ ዳዊት
83
፹፫
፥
3
፫
ዖፍኒ ረከበት ላቲ ቤተ።
ወማዕነቅኒ ኀበ ታነብር ዕጐሊሃ።
ምሥዋዒከ እግዚኦ እግዚአ ኃያላን።
ትርጉም
ወፍ ለእርሷ ቤትን አገኘች። ዋኖስም ጫጩቶችዋን
የምታኖርበት ቤት አገኘች። የሠራዊት ጌታ አምላክ
ንጉሤም አምላኬም ሆይ እርሱ መሠዊያህ ነው።
← ምስባክ