Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ቃለ ወሀቡ ደመናት አሕፃከ ይወፅኡ።
መዝሙረ ዳዊት
76
፸፮
፥
17
፲፯
ቃለ ወሀቡ ደመናት አሕፃከ ይወፅኡ።
ቃለ ነጎድጓድከ በሠረገላት።
አስተርአየ መባርቅቲሁ ለዓለም።
ትርጉም
ደመኖች ድምፅን ሰጡ ፤ ፍላጾችህም ወጡ።
የነጎድጓድህ ድምፅ በዐውሎ ነበረ። መብረቆች ለዓለም
አበሩ።
← ምስባክ