Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል
መዝሙረ ዳዊት
45
፵፭
፥
4
፬
ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል።
እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሐወክ።
ወይረድኣ እግዚአብሔር ፍጽመ።
ትርጉም
ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። እግዚአብሔር በመካከሏ
ነው ፤ አትናወጥም። እግዚአብሔርም ፈጥኖ
ይረዳታል።
← ምስባክ