ርእዩከ ማያት እግዚኦ።

መዝሙረ ዳዊት 76፸፮16፲፮ - 17፲፯

ርእዩከ ማያት እግዚኦ። ርእዩከ ማየት ወፈርሁ። ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ።

ትርጉም

አቤቱ ውኆች አዩህ። ውኆችም አይተውህ ፈሩ። ጥልቆች ተነዋወጡ ፤ ውኆችም ጮኹ።
← ምስባክ