ሣህል ወርትዕ ተራከባ።

መዝሙረ ዳዊት 84፹፬10 - 11፲፩

ሣህል ወርትዕ ተራከባ። ጽድቅ ወሰላም ተሰዐማ። ርትዕሰ እምድር ሠረጸት።

ትርጉም

ምሕረትና እውነት ተገናኙ። ጽድቅና ሰላም ተሳሳሙ። እውነት ከምድር በቀለች።
← ምስባክ