Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ሣህሉ ለእግዚአብሔር መልዐ ምድረ።
መዝሙረ ዳዊት
32
፴፪
ቁ
5
፭
ሣህሉ ለእግዚአብሔር መልዐ ምድረ።
ወበቃለ እግዚአብሔር ጸንዓ ሰማያት።
ወእምእስትንፋሰ አፉሁ ኵሉ ኃይሎሙ።
ትርጉም
የእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን መላች።
በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ። ሠራዊታቸውም
ሁሉ ባፉ እስትንፋስ ተገኙ።
← ምስባክ