ስሚዒ ወለትየ ወርእዩ ወእጽምዒ እዝነኪ፡፡

መዝሙረ ዳዊት 44፵፬10

ስሚዒ ወለትየ ወርእዩ ወእጽምዒ እዝነኪ፡፡ ርሥዒ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ። እስመ ፈተወ ንጉሥ ሥነኪ።

ትርጉም

ልጄ ሆይ ስሚ ፤ እዪ ፤ ጆሮሽንም አዘንብዪ ፤ ወገንሽን ፤ የአባትሽንም ቤት እርሺ ፤ ንጉሥ ውበትሽን ወዷልና።
← ምስባክ