ሶበ ትሬእዮሙ ለጠቢባን ይመውቱ

መዝሙረ ዳዊት 48፵፰10

ሶበ ትሬእዮሙ ለጠቢባን ይመውቱ። መከማሁ ይትሐጐሉ አብዳን እለ አልቦሙ ልብ ። ወየኀድጉ ለባዕድ ብዕሎሙ።

ትርጉም

ብልሃተኞች እንዲሞቱ ፤ ሰነፎችና ደንቆሮች በአንድነት እንዲጠፉ ፤ ገንዘባቸውንም ለሌሎች እንዲትዉ አይቷል።
← ምስባክ