Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ።
መዝሙረ ዳዊት
88
፹፰
ቁ ፥
12
፲፪
ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ።
ወይሴብሑ ለስምከ።
መዝራዕትከ ምስለ ኃይል።
ትርጉም
ታቦርና አርምንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል።
ለስምህ ምስጋና ያቀርባሉ። ክንድህ ከኃይልህ
ጋር ነውና።
← ምስባክ