ተፈሣሕኩ እስመ ይቤሉኒ

መዝሙረ ዳዊት 121፻፳፩1

ተፈሣሕኩ እስመ ይቤሉኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር ወቆማ እገሪነ ውስተ አዕፃድኪ ኢየሩሳሌም። ኢየሩሳሌምሰ ሕንፅት ከመ ሀገር።

ትርጉም

ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ ደስ አለኝ። ኢየሩሳሌም ሆይ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ። ኢየሩሳሌምስ እርስ በርስዋ እንደተገጠገጠች ከተማ ተሠርታለች።
← ምስባክ