Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ተፅዕነ ላዕለ ኪሩቤል ወሠረረ
መዝሙረ ዳዊት
17
፲፯
፥
10
፲
ተፅዕነ ላዕለ ኪሩቤል ወሠረረ።
ወሠረረ በክንፈ ነፋስ።
ወረሰየ ጽልመተ ምስዋሮ።
ትርጉም
በኪሩቤክም ላይ ተቀምጦ ከመብረር ተፋጠነ ፤
በነፋስም ክንፍ በረረ። መሰወሪያውን ጨለማ
አደረገ።
← ምስባክ